• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ቴምር ፕሮፐርቲስ የግንባታ ፍጥነትና ጥራትን ለማረጋገጥ ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል ተፈራረመ

ቴምር ፕሮፐርቲስ የግንባታ ፍጥነትና ጥራትን ለማረጋገጥ ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል ተፈራረመ

Betegna Team by Betegna Team
August 30, 2026
in Community & CSR, Design & Innovation
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ላለፉት አሥር ዓመታት በልዩ የገበያ አሠራሩ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ (ቴምር ሪል እስቴት)፣ የምስረታ አሥረኛ ዓመቱን በማስመልከት በመገናኛ ጫካ አካባቢ ከመሬት በታች 8 ወለል እና ከመሬት በላይ 18 ወለል ለሚሆን ግዙፍ ዘመናዊ ሕንፃ ግንባታ ከሁለት ዓለም አቀፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

የፕሮጀክቱን ዓለም አቀፍ ጥራትና የግንባታ ፍጥነት ለማረጋገጥ ከሁኢ ቼን (Hui Chen) እና ሳንሼንግ (San Sheng) ከተባሉ የቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ፣ አጋርነቱ በሀገር ውስጥ የሚታየውን የግንባታ ቁሳቁሶች አቅርቦትና የጥራት ክፍተት ለመሻገር የሚያስችል እንደሆነ ገልጿል።

በኢትዮጵያ የሚገኙ የሪል እስቴት አልሚዎች ጥራት ያላቸውን ሥራዎች በወቅቱ ለማስረከብ በሀገር ውስጥ የሚገኙ የግንባታ እቃዎች አቅርቦት ማነስና የጥራት መጓደል ከፍተኛ ፈተና እንደሆነባቸው በተደጋጋሚ ይናገራሉ። ይህ ክፍተት የፕሮጀክቶችን የማጠናቀቂያ ጊዜ ከማራዘሙም በላይ የውጭ አጋሮችን ማካተት አስፈላጊ ማድረጉን የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ።

የቴምር ፕሮፐርቲስ የኢቨንትና ፕሮሞሽን ሃላፊ አቶ ሁስማን መሃመድ ከካፒታል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ በአሁኑ ወቅት በሪል እስቴት ዘርፉ ላይ የሚታዩትን አቅርቦትና ተዛማጅ ሁለገብ ችግሮች በዝርዝር አብራርተዋል።

ለአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች የተሰጠ አርአያነት ያለው ዕውቅና

ቴምር ፕሮፐርቲስ በሪል እስቴት ዘርፍ ያስመዘገበውን የ10 ዓመታት ስኬት ከማኅበራዊ ኃላፊነት ጋር በማጣመር፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለሥነ-ምህዳር ሚዛን መጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ልዩ የዕውቅና እና የስጦታ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዚሁ መሠረት፦

  • በጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል የተፈጥሮ ሀብትንና ደንን ቀን ከሌት ሲጠብቁ ለቆዩ 75 የደን ጠባቂ ሬንጀሮች፣
  • የ”ፕሎጊንግ ኢትዮጵያ” (Plogging Ethiopia) መስራች ለሆኑት ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍያለው የዕውቅና እና የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል።

ይህ ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ቴምር ፕሮፐርቲስ የደንበኞችን የቤት ባለቤትነት ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ፣ ዘላቂ የከተማ ልማትንና የተፈጥሮ ጥበቃን በአንድ የልማት ራዕይ ውስጥ አስተሳስሮ ለመጓዝ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ መሆኑ ተጠቅሷል።

Tags: Temer PropertiesTemer Real Estate
Previous Post

ኮሜዲያን ያሲን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ለማስተዋወቅ ከአርኪ ኢቨንት ጋር ተፈራረመ

Next Post

ኪ ሃውሲንግ መስፈርቱን ካሟሉ 13 ሺህ በላይ ተመዝጋቢዎች መካከል ለ600 እድለኞች የቤት ዕጣ አወጣ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ
Architecture

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ

November 8, 2026
የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ
Community & CSR

የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

October 23, 2026
የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ
Community & CSR

የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ

October 20, 2026
Next Post
ኪ ሃውሲንግ መስፈርቱን ካሟሉ 13 ሺህ በላይ ተመዝጋቢዎች መካከል ለ600 እድለኞች የቤት ዕጣ አወጣ

ኪ ሃውሲንግ መስፈርቱን ካሟሉ 13 ሺህ በላይ ተመዝጋቢዎች መካከል ለ600 እድለኞች የቤት ዕጣ አወጣ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent