• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የሪል እስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ

የሪል እስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን አማካይ ዋጋ መተመን የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ

Betegna Team by Betegna Team
June 11, 2026
in Legal Updates
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የሪል እስቴት ኩባንያዎች ለቤት ግንባታ ወጪ ያደረጉትን መሠረት ያደረገ አማካይ የሽያጭ የዋጋ ተመን እንዲኖር የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር ዋና ጸሐፊ ዝናቡ ተበጀ (ኢንጂነር) እንደገለጹት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ ሪል ስቴቶች ቤት የሚሸጡበት አማካይ ዋጋ ተመን እንዲኖር የሚያስችል ጥናት እየተደረገ ነው፡፡

ጥናቱ አንድ ቤት ከተቆረጠለት ዋጋ በታች መሥራት እንደማይቻል፣ ዋጋው አነሰ ብቻ በሚል ገዥዎች በመወሰን ተጎጂ የሚሆኑበትን አካሄድ ለመቀየር እንደሚረዳ ተናግረዋል።

በገበያው ውስጥ ከ50 ሺሕ እስከ 400,000 ሺሕ ብር በካሬ ሜትር የሚሸጡ የሪል እስቴት ኩባንያዎች መኖራቸውን፣ በተለይ መነሻው ዋጋው አንድ የሪል እስቴት ኩባንያን ያሠራል ወይ? የማርኬቲንግ፣ የፋይናንስ፣ የግብር፣ እንዲሁም የመሬት ክፍያን ጨምሮ ግንባታው በአጠቃላይ የሚፈጀው ወጪ (Total Development Cost) መሠረት ያደረገ እንዲሆን ጥናቱ እንደሚያስችል ተናግረዋል።

በጥናቱ መሠረት በከፊልና ሙሉ ለሙሉ ያለቁ ቤቶች ዋጋቸው ስንት ይሁን የሚል አማካይ የዋጋ ተመን እንደሚቆረጥ አስረድተዋል።

ጥናቱን ማድረግ ያስፈለገበትን ምክንያት ሲያስረዱ አንዳንድ የሪል እስቴት ኩባንያዎች ሌሎች ኩባንያዎች የሚሸጡበት ዋጋ ተፅዕኖ አሳድሮባቸው ተመሳሳይ ዋጋ የሚያስከፍሉበት አሠራር መኖሩን፣ ማኅበሩ ከደረሰበት ግንዛቤ መነሻ በማድረግ መሆኑን ዝናቡ (ኢንጂነር) ገልጸዋል።

አጠቃላይ ወጪዎችን መሠረት ያደረገ የዋጋ ተመን እንዲኖር ጥናቱ እንደሚረዳ አስረድተው፣ ጥናቱ የሪል እስቴት ኩባንያዎችን በዚህ ዋጋ ሽጡ ለማለት እንዳልሆነና አንድን ቤት ያለ ዋጋው ልሽጥላችሁ ብሎ የሚመጣ ሪል እስቴት ኩባንያን እንዴት ብሎ መጠየቅ የሚያስችል እንደሚሆን ጠቁመዋል።

ከዚህ በፊት ዋጋው ርካሽ ነው በሚል ገንዘባቸውን ሰጥተው የከሰሩ ዜጎች መኖራቸውን ያስታወሱት ዝናቡ (ኢንጂነር)፣ የዋጋው ተመን ቤቶች የተገነቡበትን ቦታ ያማከለ እንዲሆን እንደሚያስችልም ተናግረዋል።

በተለይ የዋጋ ተመን ሲወጣ ግንባታው አካባቢ እንደ ትምህርት ቤትና ጤና ተቋማት ያሉ መሠረተ ልማቶች ያሉበት ነው የሚለውን መሠረት የሚያደርጉ ሌሎች ተጨማሪ ደረጃዎችን ማውጣት እንደሚያስፈልግም አብራርተዋል።

የማኅበሩ አባል የሆኑ የሪል እስቴት ኩባንያዎች የዋጋ ተመኑን ለማውጣት የሚረዳ ዝርዝር ፎርም እንዲሞሉ መደረጋቸውንም ይህም የአንድ ካሬ ሜትር ዋጋን ጨምሮ ግንባታው በአጠቃላይ የሚፈጀው ወጪ (Total Development Cost) ምን ያህል ነው የሚለውን እንዲያውቁ መደረጉን ተናግረዋል።

ይህን መሠረት በማድረግም አማካይ ዋጋ ወደ ማውጣት ሒደት እንደሚገባ አስረድተዋል። ይህ የዋጋ ተመን ሲቆረጥ የአካባቢው አቀማመጥ ታሳቢ ሊደረግ እንደሚችል ጠቁመዋል።

የሪል እስቴት ኩባንያዎች አማካይ ዋጋው እስከሚወጣ የራሳቸውን አጠቃላይ የግንባታ ወጪያቸውን መሠረት ያደረገ ተመን እንዲኖራቸው በኃላፊነት እንዲሠሩ አሳስበዋል።

ምንጭ: ethiopianreporter

Tags: Engineer Zinabu TebejeEthiopiaየኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር
Previous Post

የግንባታ ፈቃድ ለመስጠት 50ሺ ብር መደለያ የተቀበሉ ግለሰቦች በፖሊስ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ዋሉ

Next Post

በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው ‘ስሪዲ’ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ
Legal Updates

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ
Legal Updates

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

October 27, 2026
በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ
Legal Updates

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

September 28, 2026
Next Post
በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው ‘ስሪዲ’ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው 'ስሪዲ' ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent