በሚቀጥሉት አምስት/ስድስት አመታት መንግስት ሊሰራቸው ካሰባቸው ሰባት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች እንደሚያካትት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ገልፀዋል። ይህን የተናገሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ የምርቃት ስነ ሥርዓት ላይ ባደት ንግግር ነው።

በሚቀጥሉት አምስት/ስድስት አመታት መንግስት ሊሰራቸው ካሰባቸው ሰባት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች እንደሚያካትት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ገልፀዋል። ይህን የተናገሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ የምርቃት ስነ ሥርዓት ላይ ባደት ንግግር ነው።

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.
Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.
© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights