የአዲስ አበባ ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ ላይ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ ማስፋፊያ ጥያቄዎች ፣ለኃይማኖት ተቋማትና የባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ግንባታ የቦታ ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸዉ አኳያ በመመርመር እንዲፈቀድላቸውና ወደ ልማት እንዲገቡ ውሳኔ አሳልፏል።


















