• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ቴምር ሪል እስቴት ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን አስተዋወቀ

ቴምር ሪል እስቴት ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን አስተዋወቀ

Betegna Team by Betegna Team
November 22, 2026
in Sales & Marketing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው ቴምር ሪል እስቴት፣ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሳይቶቹን ቁጥር ወደ 40 በማሳደግ ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን ይፋ አደረገ።

ኩባንያው በሰሚት አካባቢ ለ10 ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የኮንቬንሽን ኤክስፖ ትናንት ቅዳሜ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም በልዩ ዝግጅት ባጠናቀቀበት ወቅት፣ በአዋሬ፣ በቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አጠገብ እና በሰሚት አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር አቅራቢያ የሚገኙትን አዳዲስ ፕሮጀክቶች አስተዋውቆ ሽያጭ መጀመሩን አብስሯል።

የድርጅቱ የኢቨንትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ መሀመድ እንደገለጹት፣ ኩባንያው የተጠናቀቁ ቤቶችን ለደንበኞች ከማስረከቡ ባለፈ፣ ቀደም ሲል ለንግድ ሱቆች ብቻ ተግባራዊ የነበረውን የ1 በመቶ ወርሃዊ የክፍያ አማራጭ ለመኖሪያ ቤት ገዢዎችም ክፍት አድርጓል።

ይህ አዲስ የክፍያ አሠራር የህብረተሰቡን የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የክፍያ ጫናን ለማቅለል ያለመ መሆኑን አስታውቀዋል።

በይፋ የተዋወቁት ሦስቱ አዳዲስ የቴምር ሳይቶች

ኮንቬንሽን ፕላስ (ሰሚት አካባቢ)፦ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ስብሰባዎችን በሚያስተናግደው አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር አጠገብ፣ 1,282 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ የሚያርፍ ሲሆን፣ ሁለት ባለ 21 ወለል ግዙፍ የመኖሪያ ህንጻዎችን እና ከ73 እስከ 145 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸውን 273 ቤቶች ያካትታል።

ቴምር ሌጋሲ (አዋሬ 2)፦ 1,291 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ የሚገነባ ባለ 16 ወለል ህንጻ ሲሆን፣ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች አሉት። በዚህ ፕሮጀክት ስቱዲዮ ቤቶች በ3.2 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ የሚቀርቡ ሲሆን፣ ደንበኞች ቅድመ ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቀሪውን ሂሳብ በየወሩ 1 በመቶ ብቻ እየከፈሉ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ።

አጅዋ ፓን አፍሪካ 2 (ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አጠገብ)፦ 1,919 ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ (3B + G + 21 + T) ህንጻ ሲሆን፣ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ የሚደርሱ 240 አፓርትመንቶችን በ30 በመቶ ቅናሽ ለገበያ አቅርቧል።

ቴምር ሪል እስቴት ላለፉት 10 ዓመታት ጥራት ያላቸውን ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የደንበኞችን አመኔታ ማትረፉን በዝግጅቱ ላይ አስታውቋል።

ምንጭ:- FastMereja

Tags: Temer Real Estateቴምር ሪል እስቴት
Previous Post

በረካ ሪል እስቴት ከ14 በላይ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማከናወኑን ገለጸ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

ላክስአዲስ ፕሮፐርቲስ ከማርቭለስ ሪል እስቴት ጋር ተፈራረመ
Sales & Marketing

ላክስአዲስ ፕሮፐርቲስ ከማርቭለስ ሪል እስቴት ጋር ተፈራረመ

November 3, 2026
ሜሪት ፕሮፐርቲስ አንደኛ ዓመቱን አስመልክቶ ለሰራተኞቹ የመኪና፣ የሱቅ እና የገንዘብ ሽልማቶችን አበረከተ
Sales & Marketing

ሜሪት ፕሮፐርቲስ አንደኛ ዓመቱን አስመልክቶ ለሰራተኞቹ የመኪና፣ የሱቅ እና የገንዘብ ሽልማቶችን አበረከተ

October 25, 2026
አማን ፕሮፐርቲስ ለዓመቱ ምርጥ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ የ20 ሚሊዮን ብር አፓርታማ ሊሸለም ነው
Sales & Marketing

አማን ፕሮፐርቲስ ለዓመቱ ምርጥ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ የ20 ሚሊዮን ብር አፓርታማ ሊሸለም ነው

October 16, 2026
  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
ቴምር ሪል እስቴት ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን አስተዋወቀ

ቴምር ሪል እስቴት ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን አስተዋወቀ

November 22, 2026
በረካ ሪል እስቴት ከ14 በላይ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማከናወኑን ገለጸ

በረካ ሪል እስቴት ከ14 በላይ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማከናወኑን ገለጸ

November 22, 2026
ሁዳ ፕሮፐርቲስ በ18 ወራት ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን ቤቶች አስረከበ

ሁዳ ፕሮፐርቲስ በ18 ወራት ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን ቤቶች አስረከበ

November 22, 2026
የፍሊንትስቶንስ አፓርትመንቶች በሐራጅ ተሸጠው ለቀድሞ ደንበኞቹ የካሳ ክፍያ እንዲፈጸም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘዘ

የፍሊንትስቶንስ አፓርትመንቶች በሐራጅ ተሸጠው ለቀድሞ ደንበኞቹ የካሳ ክፍያ እንዲፈጸም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘዘ

November 21, 2026
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (21)
  • Legal Updates (90)
    • Community Complaints (9)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (17)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (14)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (68)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent