Community & CSR

Reports on corporate social responsibility (CSR) initiatives, community contributions, and housing opportunity creation by government bodies, developers, NGOs, associations, and individuals for Ethiopians.

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት በድርሰት፣ በዝግጅትና በትወና አሻራውን ያኖረው ድንቅ ባለሙያ ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ፣ በሕይወት ሳለ ታላቅ የዕውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር...

Read moreDetails

የአንድ ሚሊዮን ብር ሰርፕራይዝ ስጦታ ለመሃሙድ አህመድ ተበረከተለት

ጊፍት ሪል እስቴት የዘንድሮውን የተፅዕኖ ፈጣሪዎች አዋርድን በዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ገብረ እየሱስ ኢጋታና በብራንድ አምባሳደሩ አርቲስት አብርሃም ወልዴ አማካኝነት ሽልማቱን ለክብር ዶክተር አርቲስት መሃሙድ...

Read moreDetails

መስከረም 15 የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በመቄዶንያ የስጦታ ቀን ሆኖ ተሰየመ

ጊፍት ሪል እስቴት የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ በዛሬው እለት አድርጓል። በመርሀገብሩ የጊፍት...

Read moreDetails

በሱፍቃድ ሪል እስቴት ለፋና ላምሮት 5ኛው ዙር አሸናፊ የ300,000 ሽልማት ለማበርከት ቃል ገባ

በሱፍቃድ ሪል እስቴት ለፋና ላምሮት 5ኛው ዙር አሸናፊ የ300,000 ሽልማት ለማበርከት ቃል ገባ የበሱፍቃድ ሪል እስቴት ልማት ድርጅት ከምንጃር ሸንኮራ፣ አረርቲ ከተማ 300,000 ብር የማበረታቻ...

Read moreDetails

የመቄዶኒያ መስራች የሆነው የቢኒያም በለጠ የትምህርት ቤት ጓደኛ ከባለቤታቸው ጋር በመሆን የቤታቸውን ካርታ በስጦታ ለግሰዋል

አቶ ዘላለም ክፍሌ ይባላሉ። ሰይፉ ፋንታሁን ባዘጋጀው ለመቄዶንያ ገንዘም የማሰባሰብ በቀጥታ ስርጭቱ ወደ መቄዶኒያ ግቢ ደርሰው ከቢኒ ጎን ሆነው እንዲህ አሉ:-"ከዶ/ር ቢኒ ጋር 5ዓመት አንድ...

Read moreDetails
Page 2 of 3 1 2 3
  • Trending
  • Comments
  • Latest