Community & CSR

Reports on corporate social responsibility (CSR) initiatives, community contributions, and housing opportunity creation by government bodies, developers, NGOs, associations, and individuals for Ethiopians.

ብዙአየሁ ታደለና ቤተሰቡ ፋውንዴሽን አነስተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች በ50 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን መኖሪያ ሕንጻ አስመረቀ

የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ማኅበራዊ አገልግሎትን የሚፈጽመው ብዙአየሁ ታደለና ቤተሰቡ ፋውንዴሽን፣ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባው ሕንጻ በዛሬው ዕለት በክብርት ከንቲባ አዳነች...

Read moreDetails

10 የሚሆኑ ድርጅቶች እና ግለሰቦች 74.6 ሚሊዮን ብር የግንባታ ወጪን በመሸፈን 44 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ የአካባቢው ነዋሪዎች አበረከቱ

ይህ የተገለፀው ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የተቀናጀ የልማት ስራዎችን መርቀው አገልግሎት ባስጀመሩት ሥነ ስርአት ነው፡፡አገልግሎት የጀመሩት የልማት ስራዎች የመኖሪያ ቤት፣ የእንጀራ ፋብሪካ፣...

Read moreDetails

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ለልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤት ህንጻዎችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ሁለት ባለ ዘጠኝ ፎቅ የመኖሪያ ቤት ህንጻዎችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። መኖሪያ ቤቶቹ...

Read moreDetails

ጊፍት ሪል እስቴት በባላገሩ ምርጥ አንደኛ ለሚወጣው የሶስት ሚልዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የ2016 ዓ.ም ባላገሩ ምርጥ የፍፃሜ ውድድት የክብር ስፓንሰር በመሆን አንደኛ ለሚወጣው ተውዳዳሪ የ3 ሚሊዮን ብር ስጦታ አበርክቷል። በዚህም መሰረት የውድድሩ ቀን የጊፍት ሪል እስቴት ዋና...

Read moreDetails

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመተው “ዝማምነሽ ታወር” ከወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በሥጦታ ተበረከተለት

ዩኒቨርሲቲው የ60ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ሲያከብር ሕዝቡ ተቋሙን ለመደገፍ ትብበር ሊያደርግ እንደሚገባ ያስተላለፈውን መልዕክት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፋቸውን እያበረከቱለት ነው። ከደጋፊዎቹ መካከል ደግሞ...

Read moreDetails
Page 3 of 3 1 2 3
  • Trending
  • Comments
  • Latest