Construction & Projects

Reports on real estate construction progress, project launches, project completions, infrastructure developments, and building technology innovations.

የኮንስትራክሽን ባለሞያ የሚያሰለጥን የማሰልጠኛ ተቋም ተከፈተ

ኤሮ አይረን ኮንስትራክሽን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ክህሎት ያላቸውን ባለሞያዎችን ለማፍራት "ሪቪዚት ኢንስቲቱሽን ኦፍ ዲዛይን" የተሰኘ ማሰልጠኛ ማዕከል መክፈታቸውን መጋቢት 5/2017 ዓም በቤስት ዌስተርን አዲስ...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካዛንችስ የ13ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀመሩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካዛንችስ አካባቢ በመንግስት እና የግል አጋርነት የሚካሄድ የ13ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች ግንባታን አስጀመሩ። ቤቶቹ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት በ 21 ቢሊዬን ብር ወጪ የሚገነባዉ የጫካ ፕሮጀክት ግንባታዉን በይፋ አስጀመረ

ኦቪድ ሪል እስቴት ለሚያስገነባው የጫካ ፕሮጀክት የኮንኩሪት ሙሌት ማስጀመሪያ እና የሽያጭ ቢሮ ማስመረቂያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ግንባታዉ በ 9 ነጥብ 4 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩፕ በፒያሳ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩኘ የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። የግንባታ መግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት ከሃይብሪድ ዲዛይንስ እና ከሰዋሰው መልቲ ሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

ኦቪድ ሪል እሰቴት፣ ራይድ ትራንሰፖርት (Hybrid Designs PLC) እና ሰዋሰው መልቲሚዲያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስራ ውል ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው ራይድ...

Read moreDetails

የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት ተጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን...

Read moreDetails

አምስት ፓርኮችን ለማልማት ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ የፕሮጀክት ጥናት መደረጉ ተነገረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ኮርፓሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 10 ፓርኮች መካከል 5ቱ በንጉሱ እና በደርግ ጊዜ የተሰሩና ከስታንዳርድ በታች በመሆናቸው ለማልማት / ደረጃቸውን ለማሻሻል ታቅዶ...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአቃቂ ግዙፉን ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በ 1.6 ቢሊዮን ብር ወጪ ሊገነባ ነዉ

መንግስታዊዉ ነዳጅ አቅራቢ የሆነዉ ድርጅቱ 1.6 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚያደርግበትን ግዙፉን ህንፃ ለመገንባት የኮንትራት ዉል ስምምነት ማድረጉ ታዉቋል። በአቃቂ የሚገነባው 2B+G+14 ስማርት የችርቻሮ ጣቢያ ዋና...

Read moreDetails

ጊፍት ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የሚያስገናባቸውን 4 ሺሕ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ

ጊፍት ሪል እስቴት በመንግስትና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም መሠረት፣ 12 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት የፈረመ ሲሆን የዚህ ፕሮግራም በመጀመሪያው ዙር ሊገነባ ለታቀደው የ4 ሺህ ቤቶች...

Read moreDetails
Page 2 of 3 1 2 3
  • Trending
  • Comments
  • Latest