Construction & Projects

Reports on real estate construction progress, project launches, project completions, infrastructure developments, and building technology innovations.

በአቃቂ ቃሊቲ ለሚገነባው 60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኦቪድ ግሩፕ ትብብር በአቃቂ ቃሊቲ ለሚገነባው 60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሃግብሩ ላይ የአዲስ አበባ...

Read moreDetails

በጊፍት ሪል እስቴት እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በጋራ ለማሳካት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎችና በግል አልሚዎች መካከል የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክት ትግበራን በጋራ ለማሳካትና ለህብረተሰቡ የመጠለያ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ይበልጥ ተቀናጅቶ...

Read moreDetails

ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ተጨማሪ 5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ

በ450 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች ሁለተኛ ምዕራፍ የ5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ዛሬ የመሰረት ድንጋይ መቀመጡ ተገለጸ። የኢትዮጵያ አየር...

Read moreDetails

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ለልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤት ህንጻዎችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ሁለት ባለ ዘጠኝ ፎቅ የመኖሪያ ቤት ህንጻዎችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። መኖሪያ ቤቶቹ...

Read moreDetails

ኦቪድ ግሩፕ 5 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ

ኦቪድ ግሩፕ በመንግስትና የግሉ ዘርፍ አልሚነት ከሚያስገነባቸው ቤቶች ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት አድርጓል:: በመርኃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ...

Read moreDetails

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶችን ፕሮጀክት ለመገንባት የሚያስችለውን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ

ኩባንያው በተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶች ፕሮጀክቱ ቤት ለሌላቸው ዜጎች እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ  ቤት ለማቅረብ 30 ሺ ቤቶችን በአንድ ዓመት ለመገንባት ውጥን የያዘ ሲሆን በዛሬው ዕለት...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክት ትግበራ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ

በውይይቱ ወቅት አንዳንድ አልሚዎች ወደ ስራ መግባታቸው የተገለፀ ሲሆን በተለያዩ ምክንያት ጋር ተያይዞ ችግር ገጥሟቸው ወደ ስራ ያልገቡ አልሚዎች ችግራቸው ተፈቶ በአስቸኳይ ወደ ስራ እንዲገቡ...

Read moreDetails

ገንዘብ ሚኒስቴር ከ79 ሺሕ በላይ ቤቶችን ለማስገንባት አቅም ላላቸው አልሚዎች ጥሪ አቀረበ

በገንዘብ ሚኒስቴር ሥር ያለው የመንግሥትና የግል አጋርነት ዲፓርትመንት 79,800 ቤቶችን ለማስገንባት አቅም ላላቸው አልሚ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡ ቤቶቹ በአብዛኛው ለመንግሥትና ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሠራተኞች እንደሚገነቡ...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው::የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ግንባታን አጠናቆ ሊያስመርቅ መሆኑን...

Read moreDetails
Page 3 of 3 1 2 3
  • Trending
  • Comments
  • Latest