Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመሬት እና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አዋጅ ጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበትን አዋጅ አጽድቋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዝያ 23...

Read moreDetails

በኢትዮጵያ የውጭ ዜጎች በሊዝ የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ በነገው ዕለት ለፓርላማ ሊቀርብ ነው

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ መሬትን በሊዝ በባለቤትነት መያዝ የሚያስችላቸው የአዋጅ ረቂቅ፤ በነገው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ መሬትን፣ የመኖሪያ...

Read moreDetails

የፐርፐዝ ብላክ ንብረቶች ለሐራጅ ጨረታ ቀረቡ

ፐርፕዝ ብላክ ኢትኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘው ድርጅት በዋስትና ያስያዛቸው ንብረቶች ለሐረጅ ጨረታ ቀረቡ፡፡ ብርሃን ባንክ አስክሲዮን ማኅበር ማስታወቂያ ያወጣባቸው ንብረቶች፣ ድርጅቱ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና...

Read moreDetails

የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ቅጣት ወደ 60 ሚሊየን ብር ከፍ መደረጉ ተገለጸ

የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፤ በሕንጻ ግንባታ ወቅት የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር እና ሌሎች የግንባታ መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ከ3...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ የቤት ግብር ማሻሻያ ተግባራዊ እንዳይሆን በፍርድ ቤት ያሳገደው ክስ ምን ይዟል?

ተቃዋሚው እናት ፓርቲ የቤት ግብር ማሻሻያን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ላይ የመሠረተውን ክስ መርታቱን ተከትሎ ውሳኔውን ለማስፈጸም መዝገብ እንደሚከፍት አስታወቀ። ጉዳዩን ሲመለከተው...

Read moreDetails

ሐዋርያው ማቲዎስ ያቆብ ዘጸአት የለውጥ ሪል እስቴትን ለግል ጥቅማቸው አዋሉት ሲሉ የቦርድ አባላት ገለፁ

ዘጸዓት የለውጥ ሪል እስቴት ገንዘባችን ተበልተናል ቤቱን የውኃ ሽታ ሆኖ መቅረቱ ነው ሲሉ ዛሬ ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም የዘጸዓት የለውጥ ሪል እስቴት ተመዝግበው የቤት ባለቤት ለመሆን...

Read moreDetails

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል። የተከበሩ...

Read moreDetails

በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ የሆነ አሸብር አበባው ታደሰ የተባለ ግለሰብ መረጃ በማጉደል፣ በሥልጣን...

Read moreDetails
Page 4 of 9 1 … 3 4 5 … 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest