Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

የከተማ መሬቶች በሶስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሊዝ የመሬት ስርዓት ውስጥ መካተት እንዳለባቸው ተጠቆመ

በኢትዮጵያ ከተሞች ያሉ መሬቶች በሶስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሊዝ የመሬት ስርዓት ውስጥ መካተት እንዳለባቸው ተሻሻሎ በቀረበው የከተማ መሬትን በሊዝ ለመያዝ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ...

Read moreDetails

በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት ውሳኔ ተላለፈ

የአዲስ አበባ ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ ላይ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች...

Read moreDetails

የቀበሌ ቤት ውል አቋርጣለሁ በሚል 50 ሺህ ብር ጉቦ ሊቀበል የነበረው የቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ በቁጥጥር ስር ዋለ

የቀበሌ ቤት ውል አቋርጣለሁ በሚል 50 ሺህ ብር ጉቦ ሊቀበል የነበረው የቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ በቁጥጥር ስር ዋለ። የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የቤቶች አስተዳደር...

Read moreDetails

የከተማ መሬትን በድርድር በሊዝ ማስተላለፍ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው

የከተማ መሬትን ከጨረታ እና ከምደባ በተጨማሪ በድርድር በሊዝ ማስተላለፍ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው። አዲሱ የአዋጅ ረቂቅ፤ ከተሞች በምደባ ለማቅረብ ካዘጋጁት መሬት መጠን ውስጥ፤...

Read moreDetails

ለምን የልማት ተነሺዎችን እዛው ቦታቸው ላይ ቤት ሰርቶ ማስገባት አልተቻለም?

በአዲስ አበባ ከሚሰራው የኮሪደር ልማት ስራ ጋር በተያያዘ በርካታ ነዋሪዎች ረጅም ዓመታት ከኖሩባቸው ሰፈሮች እንዲነሱ እየተደረገ ነው። አስተያየት ሰጪዎች፤ "ይሄ ነገር ነባር የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከመሃል...

Read moreDetails

ደረጃቸውን ያልጠበቁ ግንባታዎችን የሚያከናውኑ ላይ ከእስራት እስከ ፈቃድ ዕገዳ ቅጣት የሚጥል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

ደረጃቸውን ያልጠበቁ ግንባታዎች በሚያከናወኑና ሌሎች የወንጀል ድንጋጌዎችን የሚጥሱ ባለሙያዎች፣ የሥራ ተቋራጮችና አማካሪዎች ላይ ከእስራት እስከ ፈቃድ ማገድ ቅጣት የሚጥል በሕንፃ ረቂቅ አዋጅ ተካቶ ለሕዝብ ተወካዮች...

Read moreDetails

የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ

የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት...

Read moreDetails

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ

ግንባታ ከማከናወናቸው አስቀድመው ቤት የሚሸጡ ሪል እስቴት አልሚዎች፤ ከደንበኞቻቸው የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ የባንክ አካውንት እንዲያስቀምጡ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። አዲሱ የሪል...

Read moreDetails

የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፤ ህንፃዎች ከመንገድ መራት ያለባቸጡ ርቀት (Setback)፣ የመሬት ስፋት ዝቅተኛው ገደብ እና የህንፃ የጎን ስፋት (Frontage) አተገባበር መመርያ...

Read moreDetails

ሰባ በመቶ ከፍለው ቤት ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት ቦታቸው በመወሰዱ ቅሬታ አሰሙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባመቻቸው ዕድል መሠረት 70 በመቶ ክፍያ ፈጽመው ቤቶች ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት፣ ቦታቸው ያላግባብ ለግለሰቦች የተላለፈበት ምክንያት እንዲነገራቸው...

Read moreDetails
Page 5 of 9 1 … 4 5 6 … 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest