Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

በሽያጭ የተላለፉ የጋራ መኖሪያዎች ባለንብረቶች ወደ ቤቶቻቸው በፍጥነት እንዲገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በሽያጭ የተላለፉላቸውን የጋራ መኖሪያዎች ውል ፈጽመው የተረከቡ ባለንብረቶች በፍጥነት ወደ ቤቶቻቸው እንዲገቡ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አሳሰበ፡፡ ባለንብረቶቹ በዕጣ የተላለፉላቸው መኖሪያ ቤቶች ባለመግባታቸው...

Read moreDetails

በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚዎች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

በማታለል ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ክስ የመመስረቻያ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻያ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ...

Read moreDetails

ነባር ተመዝጋቢዎች እያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለልማት ተነሽዎች መሰጠታቸው ቅሬታ አስነሳ

ለ21 ዓመታት ኮንዶሚኒየም ይደርሰናል ብለው ሲቆጥቡ የቆዩ የኮንዶሚኒየም ነባር ተመዝጋቢዎች ዕጣ ሳይወጣላቸው፣ ቤቶቹ ለልማት ተነሽዎች በመሰጠታቸው ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በዕጣ ለማግኘት...

Read moreDetails

ህንፃዎች ከመንገድ መራቅ ያለባቸው ርቀት፣ የመሬት ስፋት ዝቅተኛው ገደብ እና የህንፃ የጎን ስፋት አተገባበር መመርያ ተላለፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ለ11ዱም ክ/ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ህንፃዎች ከመንገድ መራት ያለባቸጡ ርቀት (Setback)፣ የመሬት ስፋት ዝቅተኛው ገደብ እና...

Read moreDetails

የመሬት ካሳ ግምት በማናር በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ሲፈለጉ የነበሩት አቶ ቴዎድሮስ ፀጋዬ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ጽ/ቤት ተወካይ ሃላፊ የነበሩት አቶ ቴዎድሮስ ፀጋዬ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ሲፈለጉ የነበሩት በዛሬው ዕለት በእስካይ ላይት...

Read moreDetails

እቃ አናስወረድም በማለት ያስቸገሩ አራት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በአራት ወር እስራት ተቀጡ

በአዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መልኩ በመደራጀት የምናወርደው እና የምንጭነው እኛ ነን በሚል ግለሰቦችን ያስጨንቁ የነበሩ አልፎ አልፎም በግለሰቦች ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ ጫኝና አውራጆች...

Read moreDetails

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ /ማሻሻያ/...

Read moreDetails

የጣርያ እና ግድግዳ ታክስ በአዲሱ ረቂቅ የንብረት ታክስ ውስጥ መካተቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሀገራት የውስጥ ገቢያቸውን በተለያዩ መንገዶች የሚሞሉ ሲሆን ጎረቤታችን ኬንያ ከሀገር ውስጥ ገቢዋ 15 በመቶ ታክስ የምትሰበስበው ከንብረት ታክስ መሆኑ ይገለጻል፡፡በኢትዮጵያ ግን ይህ መጠን 7 በመቶ...

Read moreDetails

በመዲናዋ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው – ቢሮው

የአከራይ ተከራይ አዋጅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሕግ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የነበረውን የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥበቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ካቢኔ የመንገድ ሴትባክ (Setback) አጠቃቀምን በተመለከተ ውሳኔ ማስተላለፉ ተገለፀ

የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ካፀደቃቸው ጉዳዮች አንዱ የመንገድ ሴትባክ (Setback) አጠቃቀምን በተመለከተ እንደሆነ ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

Read moreDetails
Page 6 of 9 1 … 5 6 7 … 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest