Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

አስፓልት በጭቃ ያበላሹ አሽከርካሪዎች ተቀጡ

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት የመንገድ ደህንነት ግንዛቤና ደንብ ማስከበር ዳይሬክቶሬት የትራፊክ ቁጥጥር ቡድን በመንገድ ላይ አፈርና ጭቃ እያንጠባጠቡ አስፓልት ያበላሹ አሽከርካሪዎችን በልዩ...

Read moreDetails

ቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና ፐርፐዝ ብላክ በፍርድ ቤት መር አስማሚ በኩል አለመግባባታቸውን በስምምነት ፈተዋል

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈፀመውን ስምምነት አፅድቆ ክሱን በመዝጋት እግዱም እንዲነሳ አዟል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ቢጂአይ-ኢትዮጵያ የተከፈለውን የቀብድ ክፍያ ለፐርፐዝ ብላክ የመለሰ ሲሆን ፐርፐዝ...

Read moreDetails

በሀሰተኛ ሰነድ የመንግስት ይዞታ ላይ ካርታ የሰጡና ይዞታውን የሸጡ ዘጠኝ ተከሳሾች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በተጭበረበረ መንገድ 638 ካሬ ሜትር የመንግስት ይዞታ ላይ የማረጋገጫ ካርታ የሰጡና ይዞታውን ወስደው በመሸጥ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም ከባድ...

Read moreDetails

በኮሪደር ልማት ምትክ ካሳ አከፋፈል ላይ ብልሹ አሰራርን መከላከል የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከምትክ ካሳ ጋር በተገናኘ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የከተማዋ ፍትህ ቢሮ...

Read moreDetails

ላለፉት 23 ዓመታት የይገባኛል ክርክር የነበረበት ቤት ክርክሩ ሳይቋጭ በኮሪደር ልማት ምክንያት ፈረሰ

ይህ ቤት ይገኝ የነበረው ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ቄራ መታጠፊያው መንገድ አካባቢ ላይ ነበር፡፡ ይህን ቤት ሁለት ግለሰቦች የይገባኛል ጥያቄ አንስተው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤትም...

Read moreDetails

መሬት እናሰጣለን በሚል ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የመዲናዋ የቀድሞ ሠራተኞች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ሠራተኞች በ6 እና 13 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ...

Read moreDetails
Page 7 of 9 1 … 6 7 8 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest