Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

መሬቶችን ያለ ልማት አጥረው የያዙ አልሚዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ አቶ መላኩ ታምሩ ለሀላፉዎች አቅጣጫ ሰጡ

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ውስን የሆነው የመሬት ሀብት ለመንግስትና ለህዝብ ጥቅም እንዲውል ለልማት የተላለፉ ቦታዎች ላይ የሚደረግ የግንባታ ክትትል ከህግ ማስፈፀም ጋር ሊተሳሰር ይገባል ብሏል።...

Read moreDetails

ከ10 ወለል በላይ ለሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊፍት የመገጠም ስራ መጀመሩ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በከተማዋ ከ10 ወለል በላይ በሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የነበረውን የአሳንሰር (ሊፍት) ችግር ለመፍታት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን...

Read moreDetails

ዜጎች በኪራይ ጀምረው በሂደት የቤት ባለቤት የሚሆኑበት አዲስ አሰራር እና ፖሊሲ መዘጋጀቱ ተገለጸ

በአገሪቱ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት ዜጎች ከገቢያቸው ላይ እየከፈሉ በረዥም ጊዜ ሂደት የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አሰራር መዘርጋቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።...

Read moreDetails

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆችን፣ በቀበሌና በንግድ ቤቶች በኪራይ ሲሰሩ ለነበሩ የኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላልፏል ሲሉ ከንቲባ አዳነች...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎችና አቅመ ደካሞች አስተላልፈዋል።ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በቂርቆስ ክፍለ...

Read moreDetails

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር የቤት ግንባታን በሚመለከት ያነሱት ሃሳብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የቤት ግንባታን በሚመለከት ያነሱት ሃሳብ። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የቤት...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

በመንግስት አስተባባሪነት 50 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ይህን የገለጸው በአዲስ አበባ ምክር ቤት...

Read moreDetails
Page 3 of 8 1 2 3 4 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest