Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

“ዘንድሮ ኮሪደር ብለን እንደ አዲስ የምንጀምረው አይኖርም፤ …ትልቁ ትኩረት የቤት ግንባታ እና የውሃ አቅርቦት ነው”- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዘንድሮው ዓመት 2018 በአዲስ አበባ ከተማ" የኮሪደር ስራ" ተብሎ እንደ አዲስ የሚጀመር ስራ እንደማይኖር ፤ የዘንድሮ ትኩረት ቤቶችን መገንባት እና የውሃ አቅርቦትን ማሻሻል እንደሆነ ከንቲባ...

Read moreDetails

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የስልጤ ዞን ተወካዮች 800 ቤት ለአካባቢው ካልገነቡ ህዝብ እንዳይመርጣቸው አሳሰቡ

በስልጤ ዞን ከወረዳ እስከ ፓርላማ ገዢውን ፓርቲ ወክለው የተመረጡ ተወካዮች፤ በጥቂት ወራት ውስጥ እያንዳንዳቸው 10 ቤት ለህዝብ ካልገነቡ በመጪው ምርጫ የአካባቢው ሰው ድምጽ እንዳይሰጣቸው ጠቅላይ...

Read moreDetails

ማስታወቂያ: በሸገር ከተማ በማኅበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን በማኅበር ተደራጅተው የመኖሪያ ቤት ልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያዘጋጀውን መመሪያ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1,671 ቤቶች ለህብረተሰቡ አስረከቡ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1 ሺህ 671 ቤቶችን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስረክበዋል። የተገነቡት ቤቶች ለሀገር ባለውለታዎች፣ ለአረጋውያን፣...

Read moreDetails

በቀጣይ 5 ዓመታት 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤት እንደሚገነባ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ገለጹ

በሚቀጥሉት አምስት/ስድስት አመታት መንግስት ሊሰራቸው ካሰባቸው ሰባት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች እንደሚያካትት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ገልፀዋል። ይህን የተናገሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ...

Read moreDetails

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የመኖርያ ቤት ፍላጎት ላይ የሚታየውን ችግር መፍታት ያስችላል የተባለለት የጋራ መኖሪያ ቤትና የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በምርቃት መርሀ ግብሩ...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ2500 ተነሽ አባወራዎች መኖሪያ ቤቶች እየገነባ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቡሴራ አካባቢ አዲስ ለሚያስገነባው ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ መገለጹ ይታወሳል። 3,500 ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፈው አዲሱ የአየር...

Read moreDetails

ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት የገበያ ማዕከል በፒያሳ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የገበያ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በፒያሳ...

Read moreDetails
Page 4 of 8 1 … 3 4 5 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest