Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ

በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ከፍተኛ የመንግስት የስራ...

Read moreDetails

የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች 30% ለሚሆኑት የዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዮች የቤት ኪራይ ድጎማ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ውሳኔ አስተላለፈ

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በማህበራዊ ዘርፍ እና በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል። 1ኛ :- በአስተዳደሩ ከአጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች 30% ለሚሆኑት የዝቅተኛ...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያን ንቅናቄን በመቀላቀል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

ኮርፖሬሽኑ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ለሆነው የ"ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና" ንቅናቄ የ5 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ውብና ዘመናዊ...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአጭር ጊዜ ተመልሰው የተገነቡ እና የታደሱ 907 ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፉ

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ ቤቶችን አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን የገነባናቸውን እና ያደስናቸውን 907 ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ብለን ዛሬ...

Read moreDetails

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማመጣጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ ከተሞች የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ ቢሮው በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው...

Read moreDetails

በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ

በድሬዳዋ የከተማ ኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ አስታወቁ። ጥናቱን በዋናነት የሚያከናውኑት የድሬዳዋ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮና...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተተኪ ቦታ ሳይሰጠው 980 ቤቶች እንደፈረሱበት ተገለጸ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተተኪ መሬት ሳይሰጠው 980 የሚጠጉ ቤቶች እንዳፈረሱበት ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማክሰኞ መጋቢት 9...

Read moreDetails

መንግሥት የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ የቤት ባለቤት ማድረግ አይችልም – አዳነች አቤቤ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቃለል አስተዳደሩ በአማራጭነት ባቀረባቸው የተለያዩ አማራጮች በመጠቀም የመኖሪያ ቤቶችን መገንባት እንደሚቻልና ኅብረተሰቡም በዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል...

Read moreDetails
Page 6 of 8 1 … 5 6 7 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest