Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከፒያሳ ስለሚነሱ ነዋሪዎች እና የግል አልሚዎች ማብራሪያ ሰጡ

በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ ከተገነባው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጎን በሚገኘው ቦታ ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች፤ ከስፍራው እንደሚነሱ የከተማይቱ ከንቲባ አዳነች አበቤ ማረጋገጫ ሰጡ። ለእነዚህ የልማት ተነሺዎች...

Read moreDetails

ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ተጨማሪ 5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ

በ450 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች ሁለተኛ ምዕራፍ የ5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ዛሬ የመሰረት ድንጋይ መቀመጡ ተገለጸ። የኢትዮጵያ አየር...

Read moreDetails

መምህራን በህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል ከነገ ጀምሮ የማደራጀት ስራ እንደሚጀመር ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ የከተማው መምህራን ማህበር እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኮሚሽን ጉዳዩን አስመልክቶ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የአዲስ አበባ...

Read moreDetails

ኦቪድ ግሩፕ 5 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ

ኦቪድ ግሩፕ በመንግስትና የግሉ ዘርፍ አልሚነት ከሚያስገነባቸው ቤቶች ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት አድርጓል:: በመርኃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት ልማትን በተመለከተ የግማሽ ዓመት ሪፖርት አቀረበ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ  ከቤቶች ልማት አንጻር በበጀት ዓመቱ ግንባታቸውን ለማስጀመር ከታቀደው 120 ሺህ ቤቶች መካከል 99  ሺህ  113  ቤቶች  ማልማት መቻሉን ገልፀዋል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ከቤቶች...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክት ትግበራ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ

በውይይቱ ወቅት አንዳንድ አልሚዎች ወደ ስራ መግባታቸው የተገለፀ ሲሆን በተለያዩ ምክንያት ጋር ተያይዞ ችግር ገጥሟቸው ወደ ስራ ያልገቡ አልሚዎች ችግራቸው ተፈቶ በአስቸኳይ ወደ ስራ እንዲገቡ...

Read moreDetails

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአነስተኛ ወጪ ቤቶችን ገንብተው አስረከቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዋሬ አካባቢ በ1523.3 ሜትር ካሬ ላይ የተገነባውን ተጨማሪ የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መርቀዋል። የተመረቁት ሁለቱ ባለ...

Read moreDetails

የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የግንባታ ቦታ መሬት ዕጣ የማውጣት መርሀ ግብር ተከናወነ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፍላጎትና አቅሙ ያላቸውን የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ተመዝጋቢዎችን አዲስ ባጠናው የቤት ልማት አማራጭ ፕሮግራም በማህበር ቤት...

Read moreDetails
Page 7 of 8 1 … 6 7 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest