Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

41 ሺህ የመንግስት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ25/75 የመንግስት ሠራተኞች የቤቶች ልማት ኘሮጀክት በጋራ ለማልማት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት...

Read moreDetails

መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ

መንግሥት ኢሕአዴግ መንግሥት ሆኖ አገሪቷን ሲያስተዳድር ለ14 ዓመታት (ከ1996 እስከ 2010 ዓ.ም.) በአገሪቱ ከገነባቸው ኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአምስት እጥፍ የላቀ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ...

Read moreDetails

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ28 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የአቅመ ደካሞች ቤት አስረከበ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሶማሌ ብሔራዊ ክልል ደጋሀቡር ከተማ በ28 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የአቅመ ደካሞች ቤት ዛሬ ለባለቤቶቹ አስረከበ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2017 በጀት...

Read moreDetails

በኦሮሚያ ክልል 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን ተሰጡ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ተገንብተው ለመምህራን መሰጠታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩፕ በፒያሳ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩኘ የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። የግንባታ መግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን...

Read moreDetails

የቀበሌና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ 4,000 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በአዲስ አበባ ይካሄዳል በተባለው 2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብርካሳ እና 100 ሄክታር ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳውቀዋል። በሁለተኛው...

Read moreDetails

ኢትዮጵያና አዘርባጃን በቤት ልማት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የአዘርባጃን ቤት ልማት ኤጂንሲ በቤት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማምተዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ እና የፌዴራል...

Read moreDetails
Page 5 of 8 1 … 4 5 6 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest