Tenders & Bids

Information on property auctions, land leases, RFPs, EOIs, and tender results in Ethiopia’s real estate market.

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ከጨረታ የተሰረዙ ንግድ ቤቶችን ስለማሳወቅ

ከጨረታ የተሰረዙ ንግድ ቤቶችን ስለማሳወቅ፤ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሐምሌ 18 ቀን 2017 ጀምሮ በጨረታ ቁጥር ቤ/ል/አስ/ቢ/የመ/ን/ቤ/ኪ/ጨ/001/2017 ለተጫራቾች ክፍት በሆነው የመንግስት ንግድ ቤቶች...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ

የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች በጋራ መኖሪያ ህንፃ ላይ እና የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው አካባቢዎች የሚገኙ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች በጋራ መኖሪያ ህንፃ ላይ እና የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 336 የመንግስት ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ለቀሩቡ ቅሬታዎች ምላሽ

አዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባወጧቸው የፕላዛና ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ላይ በቀረቡ ቅሬታዎች ዙሪያ ከቅሬታ ሰሚ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

በቅርቡ ለጨረታ ቀርበው የነበሩና በ4 ኪሎ እና በሳርቤት ፕላዛዎች እንዲሁም በየካ 2 ፓርኪንግ ውስጥ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር። ምንጭ፡ አዲስ አበባ ዲዛይንና...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ6ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

6ኛው ዙር የ40/60 ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት ለማሳወቅ የቀረበ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ (ለሁለተኛ ጊዜ)

የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካስገነባቸው ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ውስጥ ለንግድ አግልግሎት የሚውሉ ሳርቤት ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ውስጥ የሚገኙትን ንግድ ቤቶችን በአሜሪካ ዶላር...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የጨረታ ማስተካከያ እና ማራዘሚያ

የጨረታ ማስተካከያ እና የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካስገነባቸው ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ውስጥ ለንግድ አግልግሎት የሚውሉ ሳርቤት ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ውስጥ የሚገኙትን ንግድ...

Read moreDetails
Page 3 of 6 1 2 3 4 … 6
  • Trending
  • Comments
  • Latest