• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

Betegna Team by Betegna Team
September 19, 2026
in Legal Updates
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ሳያሟሉ ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ እየሠሩ በተገኙ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣትና የእርምት እርምጃ መውሰዱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡

በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር አመለወርቅ አሰፋ እንዳስታወቁት በከተማዋ ውስጥ በተካሔደ የቁጥጥርና ክትትል ሥራ የሕንፃ ደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ ግንባታ ሲያካሒዱ የተገኙ አልሚዎች ላይ በገንዘብ እንዲቀጡና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተደርጓል።

በዚህም መሠረት የሕንፃ ደህንነት መስፈርቶችን ባላሟሉ አልሚዎች ላይ በሕጉ መሠረት እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት ሲጣል በኮንትራክተርና አማካሪዎች ላይ ደግሞ አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።

እንደ ኢንጂነር አመለወርቅ ማብራሪያ የሕንፃ ደህንነት መስፈርቶችን በመጣስ የሚፈጸሙ ግንባታዎች ሁሉ በሥራው ላይ በተሠማሩ ሠራተኞችና በአካባቢ ነዋሪዎች ላይ ሕይወት የመጥፋትና የአካል መጉደል እንዲሁም በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

በመሆኑም የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ማስጠበቅ የሁሉም ሓላፊነት እንደሆነና ሕግን ማክበር ሕይወትን እንደሚጠብቅ በመግለጽ ይህ ዓይነቱ የቁጥጥር ሥራ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በማወቅ ሁሉም አልሚ፣ ኮንትራክተርና አማካሪዎች የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን አሟልተው እንዲሠሩ አሳስበዋል።

ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

Tags: building guidelinesbuilding safetysafety standards
Previous Post

የሪል እስቴት ግብይት ባለሙያዎች በዘርፉ ውስጥ ያላቸው ቆይታ ለምን አጭር ይሆናል?

Next Post

ዝቋላ ሪል እስቴት በሲኤምሲ ያስገነባውን “ሂል ሳይድ አፓርትመንት” ለቤት ባለቤቶች አስረከበ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ
Legal Updates

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ
Legal Updates

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

October 27, 2026
በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ
Legal Updates

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

September 28, 2026
Next Post
ዝቋላ ሪል እስቴት በሲኤምሲ ያስገነባውን “ሂል ሳይድ አፓርትመንት” ለቤት ባለቤቶች አስረከበ

ዝቋላ ሪል እስቴት በሲኤምሲ ያስገነባውን "ሂል ሳይድ አፓርትመንት" ለቤት ባለቤቶች አስረከበ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent