• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ቤት ፈላጊዎች በግል የባንክ አካውንታቸው ገንዘባቸውን ቆጥበው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ቤት ፈላጊዎች በግል የባንክ አካውንታቸው ገንዘባቸውን ቆጥበው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Betegna Team by Betegna Team
October 7, 2025
in Mortgages & Finance
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ቤት ፈላጊዎች በግል የባንክ አካውንታቸው ገንዘባቸውን ቆጥበው የሚፈልጉት አይነት ቤት ተሰርቶላቸው የሚወስዱበት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ቤት ፈላጊው ቤቱ ተጠናቆለት ካርታ ሲረከብ ብቻ ገንዘቡን ለቤት ገንቢው ያስተላልፋል።

በሪል እስቴት እና የተለያዩ ትላልቅ የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች የረጅም ጊዜ ልምድ እና ታማኝነት ያለው ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ከጎህ ቤቶች ባንክ ጋር በጋራ ተግባራዊ የሚያደርጉትን በአይነቱ አዲስ የሆነ የቤት ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ አድርገዋል።

በሌላው አለም የሪል እስቴት ዘርፍ በስፋት ስራ ላይ የዋለ በሃገራችን ግን እስካሁን ያልተተገበረ አሰራር መሆኑን የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የስራ ሃላፊዎች ገልፀዋል።
ይህ አዲስ ፕሮጀክት፤ ቤት መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በቅድሚያ 500 ሺ ብር ተቀማጭ በማስገባትና በሚፈልገው የቤት ካሬ መሰረት በየወሩ በራሱ ስም በጎህ ቤቶች ባንክ ደብተር ከፍቶ መቆጠብ የሚጠበቅበት ሲሆን ለቁጠባው 15% ወለድ ይታሰብለታል።

በዚህ ሂደት ውስጥ ግን ገንዘቡ በራሱ በግለሰቡ አካውንት የሚቀመጥ እንጂ ወደ ኮምፓስም ሆነ ወደ ጎህ አካውንት የሚገባ ምንም አይነት ገንዘብ አይኖርም ብለዋል።

በተጨማሪም ቤት ፈላጊው በሚፈልገው የጊዜ ገደብ ቤቱ ተጠናቆ መረከብ የሚችል ሲሆን ካርታ ሲረከብ ብቻ ገንዘቡን ከራሱ የቁጠባ ሂሳብ ወደ ቤት ገንቢው ያስተላልፋል። ግለሰቡ የቆጠበውን ገንዘብ ማውጣት ከፈለገም ገንዘቡን ማዉጣት ከፈለገ ለባንኩ ቀድሞ በማሳወቅ ማዉጣት እንዲችል አሠራር ተቀምጧል።

በተጨማሪም ለዚህ አገልግሎት ምንም አይነት የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቅበትም ተብሏል።

የባንክ እገዛ የሚፈልግ ደንበኛም ቀሪ ክፍያውን ከባንክ ጋር በማያያዝ ቤቱን መረከብ እንደሚችልና የቤቱን ካርታ እስኪረከብ ድረስ ያስቀመጠው ገንዘብ ከፍተኛ ወለድ እንደሚኖረውም ገልፀዋል።

ከተማው ላይ ከሪል እስቴት ጋር ተያይዞ በተደጋጋሚ የሚሰማውን ቅሬታ እና ችግር በእጅጉ ይቀርፈዋል የሚል እምነት እንዳላቸውም ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ እና ጎህ ቤቶች ባንክ ጠቁመዋል።

ምንጭ፡ Ethiopian News Agency

Tags: Compass PropertiesEthiopian real estateGoh Betoch BankMortgage SystemReal Estate Finance
Previous Post

የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆነ

Next Post

የሀገራችን እውቅ አትሌቶች በከተማ አስተዳደሩ በስጦታ ከተሰጣቸው የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ጋር በተያያዘ ከመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና ከፕላን ልማት ቢሮ ጋር ተወያይተዋል

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ዳሽን ባንክ ለጆይንት ቬንቸር ኢንቨትመንት በጋራ ለመስራት ተስማሙ
Mortgages & Finance

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ዳሽን ባንክ ለጆይንት ቬንቸር ኢንቨትመንት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

September 10, 2026
Insights & Profiles

የሞርጌጅ ሪፋይናንስ ኩባንያ ምስረታ በሪል እስቴት ዘርፉ የሚፈጥራቸው ለውጦች

September 5, 2026
የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስ ስምምነቱ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለታቀደው የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች ግንባታ ስኬት ወሳኝ ነው - አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
Insights & Profiles

የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስ ስምምነቱ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለታቀደው የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች ግንባታ ስኬት ወሳኝ ነው – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

September 3, 2026
Next Post
የሀገራችን እውቅ አትሌቶች በከተማ አስተዳደሩ በስጦታ ከተሰጣቸው የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ጋር በተያያዘ ከመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና ከፕላን ልማት ቢሮ ጋር ተወያይተዋል

የሀገራችን እውቅ አትሌቶች በከተማ አስተዳደሩ በስጦታ ከተሰጣቸው የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ጋር በተያያዘ ከመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና ከፕላን ልማት ቢሮ ጋር ተወያይተዋል

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent