Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9፣ ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚያመራው መንገድ ላይ በሚገኘው ጋዜቦ አደባባይ አካባቢ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ...

Read moreDetails

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄዱን የከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ካቢኔው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።...

Read moreDetails

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2015 ዓ.ም በተከናወነው ከተማ አቀፍ የባዶ ቦታ ልየታና ኦዲት ቆጠራ ወቅት ያላግባብ ወደ መሬት ባንክ ገብተዋል ተብለው...

Read moreDetails

የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

ሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ሳያሟሉ ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ እየሠሩ በተገኙ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣትና የእርምት እርምጃ መውሰዱን በአዲስ አበባ ከተማ...

Read moreDetails

የግንባታ ፕሮጀክት ፊዚካል አፈጻጸም መለኪያ ስታንዳርድ ይፋ ተደረገ

ለሀገራችን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ እድገት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አዲስ የፕሮጀክት ፊዚካል አፈጻጸም መለኪያ ስታንዳርድ ነሐሴ 26/2018 ይፋ ተደርጓል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማና መሠረተ-ልማት እና...

Read moreDetails

ለልማት የተላለፈ ቦታን አጥረው ያስቀመጡ የ50 አልሚዎች ውል ማቋረጡን የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በምደባና በጨረታ መሬት ወስደው ለረጅም ጊዜ ያለ አገልግሎት መሬት አጥሮ የያዙ የ50 አልሚዎችን ውል ማቋረጡን የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ...

Read moreDetails

በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሰራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል የሚለው የሰበር ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ

በሌላ ሰው የመሬት ይዞታ ላይ ባለይዞታው ፈቅዶለት ቤት የሰራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል የሚለውና ፍርድ ቤቶች እንደ አስገዳጅ ህግ ሲጠቀሙበት የቆየው ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት...

Read moreDetails

በኖህ ሪል እስቴት እና በቤት ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት ወደ ፍርድ ቤት አመራ

"ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የከፈልንበትን አፓርታማዎቻችንን አስረክበን" በሚል ስድስት ቤት ገዢዎች ኖህ ሪል እስቴትን ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስደውታል። ገዢዎቹ ክስ የመሰረቱበት በአዲስ አበባ...

Read moreDetails

ፍሊንትስቶንስ ለደንበኞቹ ከ282 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ እንዲከፍል ተወሰነ

በፍሊንትስቶንስ አ.ማ(Flintstone) እና በደንበኞቹ መካከል 2 ዓመት በላይ ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ በፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት መቋጫ አገኘ። በብያኔው መሰረት ፍሊንትስቶንስ አክስዮን ማህበር ለቀድሞ ደንበኞቹ ከ...

Read moreDetails
Page 1 of 9 1 2 … 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest