Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

ሜሪት ፕሮፐርቲስ እና TH Media Group አዲስ የሥራ ስምምነት ተፈራረሙ

ሜሪት ፕሮፐርቲስ (Merit Properties) የመጀመሪያ ዓመት የስኬት ጉዞውን በማስመልከት የሚያካሂደውን የሁለት ወር የማስተዋወቅ ዘመቻ ለማስፈጸም ከTH Media Group ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ። በፊርማ ሥነ-ሥርዓት ሁለቱ...

Read moreDetails

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ለከፍተኛ ባለሙያዎቹ የመኖሪያ ቤት እና የ6 ሚሊዮን ብር መኪና ሽልማት አበረከተ

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የ2026 ዓመታዊ መርሃ ግብሩን እና የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መቀበያ በዓሉን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል((Ethiopian Skylight Hotel)) የድርጅቱ አመራሮች፣ ሰራተኞች እና አጋሮች በተገኙበት...

Read moreDetails

አኮያ ፕሮፐርቲስ የ2026 ዲሲና ቶሮንቶ ዲያስፖራ ኤክስፖ ዋና ስፖንሰር መሆኑን ገለጸ

አኮያ ፕሮፐርቲስ ለታላቁ የ2026 የዲሲ እና የቶሮንቶ ዲያስፖራ ኤክስፖ ዋና ስፖንሰር መሆኑን ይፋ አድርጓል። የአጋርነቱ ይፋዊ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ጳጉሜ 4 ቀን በአኮያ ፕሮፐርቲስ ዋና መሥሪያ...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት በአራት ኪሎ ሳይት ለተረከቡ ደንበኞቹ የአዲስ ዓመት ስጦታ አበረከተ

ኦቪድ ሪል እስቴት በአራት ኪሎ ሳይት ለተረከቡ ደንበኞቹ የአዲስ ዓመት ስጦታ አበረከተ፤ ለኢትዮጵያ ሴት አርቲስቶች ማህበር የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ። ኦቪድ ሪል እስቴት የ2019...

Read moreDetails

አማን ፕሮፐርቲስ እስከ 30% ቅናሽ ያደረገበት “አማን አዲስ ኤክስፖ” በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ

አማን ፕሮፐርቲስ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ እና ከ15 እስከ 30 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ የተደረገባቸውን 250 ቤቶች ለሽያጭ ያቀረበበት "አማን አዲስ ኤክስፖ"...

Read moreDetails

ካቮድ ኮሜርሻል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ለደንበኞቹ የመኪና እና የቤት ዕቃዎችን ያካተተ ታላቅ የዕጣ ሽልማት አበረከተ

ካቮድ ኮሜርሻል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የደንበኞች የሎተሪ ዕጣ ሽልማት ቅዳሜ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዓመት ዋዜማ በይፋ አወጣ። በስነ-ስርዓቱ ላይ በካቮድ ኮሜርሻል የሱቅና...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በተቋማዊ ሪፎርም ገቢውን ከ41 እጥፍ በላይ በማሳደግ በ2018 በጀት ዓመት ታሪካዊ ስኬት ማስመዝገቡን ገለጸ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ለውጡን መነሻ በማድረግ ባካሄደው ሁለንተናዊ ተቋማዊ ሪፎርም ገቢውን ከ41 እጥፍ በላይ ማሳደግ መቻሉን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ባወጣው ይፋዊ መረጃ መሠረት፣ በ2018 በጀት...

Read moreDetails

ኮሜዲያን ያሲን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ለማስተዋወቅ ከአርኪ ኢቨንት ጋር ተፈራረመ

ታዋቂው ኮሜዲያን እና የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ያሲን በጉጉት የሚጠበቀውን 6ኛውን አርኪ ሆም ኤክስፖ ለማስተዋወቅ ከአርኪ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ጋር የስራ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ። በአዲሱ ዓመት ህዝቡ...

Read moreDetails
Page 2 of 7 1 2 3 … 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest