Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ታዋቂዋን የፋሽን ሞዴል ሄላራ ተስፋዬን አምባሳደሩ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት (Dema Hope Real Estate) ታዋቂዋን የፋሽን ሞዴል ሄላራ ተስፋዬን አምባሳደሩ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ በጥራት፣ በታማኝነት፣ በዘመናዊ የስነ-ሕንጻ ጥበብ (Architectural Elegance) እና...

Read moreDetails

አፍሪካ ሆልዲንግ ግሩፕ እያስገነባ የሚገኘውን የጎዶ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ዲዛይን ይፋ አደረገ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት እና የግል አጋርነት ጽህፈት ቤት የመሬት ዝግጅት እና የወሰን ጉዳዮች አማካሪ ዕጩ ዶ/ር አብዲ ፉፋ ዲዛይኑን ይፋ ያደረጉ ሲሆን መተማመንና...

Read moreDetails

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከሪፖርታጅ ፕሮፐርቲስ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና ዓለም አቀፉ የሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ (Reportage Properties) ጋር በጋራ ለመስራትና በዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ የልማት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ የፊርማ...

Read moreDetails

አፍሪካ ሆልዲንግ ግሩፕ በ27 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ

‹ጎዶ ሪል እስቴት› በሚል ስያሜ መርካቶ አካባቢ እንደሚገነባ የተነገረለት ይህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዘመናዊ የተባሉ ቴክኖሎጂዎችን ያካተተ እንደሆነ የድርጀቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ...

Read moreDetails

ጄጄ ግሩፕ በኡራኤል አካባቢ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ ባለ 12 ወለል ህንፃ ግንባታ አስጀመረ

በኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት ዘርፍ የተሰማራው ጄጄ ግሩፕ (JJ Group)፣ በኡራኤል አደባባይ አካባቢ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ ባለ 12 ወለል ባለብዙ አገልግሎት ህንፃ...

Read moreDetails

አባይ ሆምስ በኮሪደር ልማቱ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን “ኪንግስ ሬዚደንስ” ጨምሮ በ2 ቢሊዮን ብር የሪል እስቴት ፕሮጀክቶችን ግንባታ አስጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ የኮሪደር ልማትና የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ማሻሻያ ተከትሎ፣ አባይ ሆምስ ሪል እስቴት (አባይ ቴክኖሎጂና ንግድ አ.ማ) ፕሮጀክቶቹን ከከተማዋ አዲስ...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት «ኦቪድ ታይምስ» የተሰኘ ወርሃዊ ጋዜጣ በይፋ ማስጀመሩን አስታወቀ

ኦቪድ ሪል እስቴት (OVID Real Estate) የድርጅቱን ስኬቶች፣ የሰራተኞቹን ታሪክ እና የውስጥ ዜናዎችን የሚያጋራበት «ኦቪድ ታይምስ» (OVID Times) የተሰኘ ወርሃዊ ጋዜጣ በይፋ ማስጀመሩን ገለጸ። ኩባንያው...

Read moreDetails

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የሪል እስቴት ዘርፉን ተቀላቀለች

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ «ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ» የተሰኘ የሪል እስቴት ኩባንያ በመስረት ዘርፉን ተቀላቀለች። በዓለም አቀፍ የስፖርት መድረክ የደመቀ ታሪክና በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገብ የቻለችው ታዋቂዋ አትሌት...

Read moreDetails
Page 3 of 7 1 2 3 4 … 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest