Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም ለቤት ገዥዎች ሥልጠና ሰጠ

አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም ከኢትዮ አልያንስ አድቮኬትስ ጋር ለቤት ገዥዎች ያሰናዳውን ልዩ ሥልጠና አካኼደ። አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም ከኢትዮ አሊያንስ አድቮኬትስ ጋር በመተባበር...

Read moreDetails

ጀንቦሮ ሪል እስቴት ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር አባላት በልዩ ቅናሽ ቤት ለመሸጥ ተስማማ

ከዚህ ቀደም በከተማችን "በጊዜ ግቡ!" በማለት የሚታወቀው ጀንቦሮ ሪል እስቴት ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጋር ዛሬ ጥር 2 ቀን 2016 በደረሰው የጋራ ስምምነት መሠረት በተለያዩ ዓለማት...

Read moreDetails

አርቲስት አምለሰት ሙጬ የሮክስቶን ሪል እስቴት የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች

ሮክስቶን ኢትዮጵያ፣ አርቲስት አምለሰት ሙጬን የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መረጣት። የጀርመኑ ሪል እስቴት ሮክስቶን ኢትዮጵያ፤ ታዋቂዋን ተዋናይት፣ የሚዲያ ባለሞያና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች...

Read moreDetails

አቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም 125 ተማሪዎችን አስመረቀ።

አቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም በዛሬው ዕለት 125 የሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያዎችን አስመረቀ። ከተመራቂዎች ውስጥ 60 የሚሆኑት በታዳሽ ኢንዱስትሪስ ኃ/የተ/የግ/ማ ሙሉ ክፍያቸው ተሸፍኖ የሰለጠኑ ሲሆን...

Read moreDetails

ቫሞስ ሪል እስቴት አርቲስት ነጻነት ወርቅነህን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ

ቫሞስ ሪል እስቴት አርቲስት ነጻነት ወርቅነህን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ የሾመ ሲሆን የቫሞስ ሪል እስቴት የመኖሪያ ቤቶችን ለአንድ አመት ያህል ያሰትዋውቃል። በእለቱ በስካይላይት ሆቴል በቫሞስ ሪል...

Read moreDetails
Page 7 of 7 1 … 6 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest