Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

የመጀመሪያው ዙር ኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ሊካሄድ ነው

ቤት ገንቢዎች በርቱ ቀጥሉበት የሚባሉበት አዋርድ ሊካሄድ ነው።ኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ገንቢዎች በሰሩትና ባበረከቱት ልክ የሚመሰገኑበት የእውቅና አዋርድ ሊካሔድ መሆኑ ሰምተናል። አዋርዱ አዳዲስ ወደ ዘርፉ...

Read moreDetails

“ቤት ለገዢው ሱቅ ለነጋዴው” በሚል መሪ ቃል ካቦድ ሪል እስቴት ኤከስፖ 2025 ተዘጋጀ

ካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ላለፉት 20 ዓመታት በሸያጭና በገበያ ጥናት ላይ በዘርፉ በሰለጠኑና የካበተ ልምድ ባላቸውባለሙያዎች የተመሰረተና የሪል እስቴት ሻጮችን የማማከር፣ ቢሮ ማደራጀት፣ በዘርፉ የሰው ኃይል...

Read moreDetails

“መኖር በጊፍት መንደር” የሽያጭ ኤክስፖ ተከፈተ

ጊፍት ሪል እስቴት በመንግስትና የግል አጋርነት ልማት ፕሮጀክት 12 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከተያዘው ስምምነት መካከል የሁለተኛው ምዕራፍ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያና ማስተዋወቂያ እንዲሁም ሶስተኛው “መኖር በጊፍት...

Read moreDetails

ተዋናይት ናርዶስ አዳነ ዳጎስ ባለ ገንዘብ የብራንድ አምባሳደር ሆነች

ተዋናይት ናርዶስ አዳነ ዳጎስ ባለ ገንዘብ ከላይፍ ታይም ፕሮፐርቲስ ጋር የብራንድ አምባሳደርነት የስራ ውል ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርማለች፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው የአርቲስቷ የአምባሳደርነት ስምምነት...

Read moreDetails

አርቲስት ይገረም ደጀኔ የኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ

በበርካታ የፊልም እና ቴአትር ተወዳጅነትን ያገኘው አርቲስት ይገረም ደጀኔ የኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ብራንድ አምባሳደር በመሆን ዛሬ መጋቢት 26/2017 ዓም በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተፈራርሟል። ከተመሰረተ...

Read moreDetails

ጎዶ ሃውሲንግ ኤንደ ስማርት ሪል እስቴት ለመኖርያ ቤትና ለሱቆች ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለፀ

አፍሪካን ሆልዲንግ ግሩፕ በ10 አመት ውስጥ 150 ኩባንያዎችን ለማቋቋም እየስራ እንደሚገኝ ገልጿል። ከዚህ መካከል አንዱ በሆነው ጎዶ ሃውሲንግ ኤንድ ስማርት ሪል እስቴት የመንግስትና የግል አጋርነት...

Read moreDetails
Page 5 of 7 1 … 4 5 6 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest