Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

በባሕር ዳር የሚንቀሳቀሱ የመኖሪያ ቤት አልሚ አክሲዮን ማኅበራት አሠራራቸውን ዘመናዊ የሚያደርግ አዲስ መተግበሪያ እና ድረገጽ አስገመገሙ

በቤት ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማሩና መቀመጫቸውን በባሕር ዳር ከተማ ያደረጉ አራት የአክሲዮን ማኅበራት፣ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴያቸውን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለማሸጋገር ያዘጋጁትን አዲስ የቴክኖሎጂ መተግበሪያ በባለሙያዎች...

Read moreDetails

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

ከ35 በላይ የአገሪቱ ግንባር ቀደም የሪል እስቴት ገንቢዎች ፕሮጀክቶቻቸውን እና የሽያጭ ሞዴሎቻቸውን በዩናይትድ ኪንግደም እና በዩናይትድ ስቴትስ ላሉ የዳያስፖራ ማህበረሰቦች ለማሳየት እንደሚያሳዩም ተገልጿል። በለንደን የሚገኘው...

Read moreDetails

አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በይፋ አስጀመረ

አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በርካታ ተሽከርካሪዎችን በመገጣጠም፣ በመጠገን፣ በማስመጣት እና በመሸጥ የሚታወቀው አባይ...

Read moreDetails

ጊፍት ሪል እስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ

ጊፍት ሪል እስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል፡፡ በኤክስፖው እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን...

Read moreDetails
Page 4 of 7 1 … 3 4 5 … 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest