Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

7ኛው አመታዊ ሪል እስቴት እና የቤት ኤክስፖ በታህሳስ ወር በሸራተን አዲስ እንደሚከፈት ተገለፀ

አመታዊው የሪል እስቴት እና የቤት ኤክስፖ ለሰባተኛ ጊዜ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉትን ቅድመ ዝግጅቶችን በማጠናቀቅ ከታህሳስ 18, 19 እና 20 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል...

Read moreDetails

እጸገነት ይልማ የበሱፍቃድ ሪል እስቴት የብራንድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች

እጸገነት ይልማ የበሱፍቃድ ሪል እስቴት የብራንድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች። 1ሺህ ቤቶችን እየገነባ ያለው በሱፍቃድ ሪል እስቴት ጋዜጠኛ እጸገነት ይልማን አምባሳደር አድርጎ ሾሟል።ከተመሰረተ ሁለት አመታት ያስቆጠረው...

Read moreDetails

ዴሉክስ ፕሮፐርቲስ ሩታ መንግስትአብን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ

ዴሉክስ ፕሮፐርቲስ ሩታ መንግስትአብን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ። ተወዳጇ አርቲስት ሩታ መንግስትአብ ከዴሉክስ ፕሮፐርቲስ ጋር በብራንድ አምባሳደርነት በሚሊዮኖች ብር በሸራተን አዲስ ሆቴል ተፈራረመች፡፡ ዴሉክስ ፕሮፐርቲስ...

Read moreDetails

አርቲስት መሰረት መብራቴ የእልልታ ሪል እስቴት ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች

እልልታ ሪል እስቴት አርቲስት መሰረት መብራቴን የብራንድ አምባሳደር በማድረግ በዛሬው እለት ሰኔ 14/2016 ዓም በመቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ሾመዋል።የመቄዶኒያ ማዕከል ጉብኝት እንዲሁም የአረጋውያን ምገባ...

Read moreDetails

ትናንት በተካሄደው የኦቪድ ሪያሊቲ ኤክስፖ 1,500 ሰዎች የ40 በመቶ ቅናሹን ዕድል በመጠቀም ለግዥ መመዝገባቸው ተገለፀ

የኦቪድ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነው ኦቪድ ሪል እስቴት ይፋዊ የማስጀመሪያና ለአንድ ቀን የቆየ የታላቅ ቅናሽ የቤት ሽያጭ መርሃ-ግብር ማጠቃለያ መድረክ ትላንት በስካይልይት ሆቴል ተካሂዷል። 100%...

Read moreDetails

ጊፍት ሪል እስቴት በባላገሩ ምርጥ አንደኛ ለሚወጣው የሶስት ሚልዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የ2016 ዓ.ም ባላገሩ ምርጥ የፍፃሜ ውድድት የክብር ስፓንሰር በመሆን አንደኛ ለሚወጣው ተውዳዳሪ የ3 ሚሊዮን ብር ስጦታ አበርክቷል። በዚህም መሰረት የውድድሩ ቀን የጊፍት ሪል እስቴት ዋና...

Read moreDetails

ሁለተኛው አርኪ የሪል እስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ

የኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት ሁለተኛው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በሚኒሊየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል።...

Read moreDetails
Page 6 of 7 1 … 5 6 7
  • Trending
  • Comments
  • Latest